Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

News

የቀዶ ሕክምና ትብብርን ማጠናከር

ሐምሌ 20፣ 2018 ዓ.ም የቀዶ ሕክምና ትብብርን ማጠናከር የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሥራ አመራር ቡድን በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በመገኘት በቀዶ ሕክምና አገልግሎት ዙሪያ ያለውን ተቋማዊ…

የአለረት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህፃናት ማቆያ አገልግሎት ለሁለተኛ ጊዜ ህፃናቶችን በድምቀት አስመረቀ!

📅 ሐምሌ 20፣ 2018 ዓ.ም የአለረት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህፃናት ማቆያ አገልግሎት ለሁለተኛ ጊዜ ህፃናቶችን በድምቀት አስመረቀ! የሆስፒታሉ የህፃናት ማቆያ አገልግሎት  ከተመሰረት አምስት አመታትን ያስቆጠረና…

በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለጥበቃ ሠራተኞች የወንጀል መከላከል ግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ

📅 ሐምሌ 19፣ 2018 ዓ.ም በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለጥበቃ ሠራተኞች የወንጀል መከላከል ግንዛቤ ስልጠና ተሰጠ በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሚሰሩ የጥበቃ ሠራተኞች፣ ከኮልፌ ቀራንዮ…

በአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 16 ሰዓታት የፈጀ ውስብስብ የመልሶ ግንባታ (Reconstructive Microsurgery) ቀዶ ሕክምና በስኬት ተጠናቀቀ

ሐምሌ 17፣ 2018 ዓ.ም በአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 16 ሰዓታት የፈጀ ውስብስብ የመልሶ ግንባታ (Reconstructive Microsurgery) ቀዶ ሕክምና በስኬት ተጠናቀቀ አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በኢትዮጵያ…

በዛሬው ዕለት ሆስፒታሉ በሸገር ከተማ ዳለቲ ማረሚያ ቤት ለሚገኙ ታራሚዎች፣ በአካባቢው ለሚኖሩ ማህበረሰቦች እና ለሕፃናት ነፃ የሕክምና፣ የላብራቶሪ ምርመራ፣ የመድኃኒት እና የጤና ትምህርት አገልግሎት ሰጥቷል።

📍ሐምሌ 17፣ 2018 ዓ.ም ❤️ የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 ዓ.ም የክረምት ነፃ የጤና በጎ ፈቃድ አገልግሎት በተጠናከረ ሁኔታ ቀጥሏል! ❤️ በዛሬው ዕለት ሆስፒታሉ በሸገር…

የአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክረምት በጎ አድራጎት ቴክኒካል ቡድን የነፃ የህክምና ዘመቻውን ተደራሽነትና ውጤታማነት የበለጠ ለማጠናከር የዝግጅትና የማስተባበሪያ ውይይት አካሄደ

📍ዛሬ | ሐምሌ 15፣ 2018 ዓ.ም የአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክረምት በጎ አድራጎት ቴክኒካል ቡድን የነፃ የህክምና ዘመቻውን ተደራሽነትና ውጤታማነት የበለጠ ለማጠናከር የዝግጅትና የማስተባበሪያ ውይይት…

የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የወንዶች የእግር ኳስ ቡድን አንደኛ በመውጣት ዋንጫ ሲሸለሙ የሴቶች የመረብ ኳስ ቡድን ሁለተኛ ወጠው መዳሊያ ተሸልመዋል!

📍ሐምሌ 11፣ 2018 ዓ.ም ❤️እንኳን ደስ አላችሁ❤️ የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የወንዶች የእግር ኳስ ቡድን አንደኛ በመውጣት ዋንጫ ሲሸለሙ የሴቶች የመረብ…