News❤️ የ2018 ዓ.ም. የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎታችን እንደቀጠለ ነው! ❤️ByadminJuly 21, 20260Comments 📍ሐምሌ 13፣ 2018 ዓ.ም ❤️ የ2018 ዓ.ም. የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎታችን እንደቀጠለ ነው! ❤️ አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሸገር ከተማ ዳለቲ ማረሚያ ቤት ለሚገኙ ታራሚዎች እና በአካባቢው ማህበረሰብ ነፃ የህክምና፣ የምርመራ፣ የመድኃኒት እና የጤና ትምህርት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። “የእርስዎ ጤና የእኛ ተልዕኮ ነው!” Follow ALERT Hospital Stay connected for the latest updates. Website Facebook X (Twitter) YouTube TikTok Telegram