Newsፍቅርና አጋርነት ለታካሚዎቻችን!ByadminSeptember 17, 20260Comments መስከረም 06፣ 2019 ዓ.ምSara Cannizzaro Child Mind Organization በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ክትትልላይ ላሉ ታካሚዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ።ለዚህ በጎ ተግባር ላደረጉት አጋሮቻችን በሆስፒታሉና በታካሚዎች ስም ምስጋናችንን እናቀርባለን። “የእርሶ ጤና የኛ ተልዕኮ!” Follow us for more updates Follow ALERT Hospital Stay connected for the latest updates. Website Facebook X (Twitter) YouTube TikTok Telegram