Skip to content Skip to footer

📌 የታካሚውን ቤተሰቦች እንድናገኝ ያግዙን!

በምስሉ ላይ የሚታየው ታካሚ ከባድ አደጋ ደርሶበት በፖሊስ ወደ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመጣ ሲሆን፣ ላለፉት 41 ቀናት በጽኑ ሕሙማን ሕክምና ክፍላችን (ICU) ሕክምና እያገኘ ይገኛል። ከፍተኛ የሕክምና ክትትል እየተደረገለት ቢሆንም፣ አሁንም ከኮማ (Coma) አልወጣም።

እስካሁን ድረስ ቤተሰቦቹን ወይም ዘመዶቹን ማግኘት አልቻልንም።

◆ ታካሚውን ወይም ቤተሰቦቹን የሚያውቁ ካሉ፣ እባክዎ ይህንን መልዕክት ያጋሩ እና መረጃው ለቤተሰቦቹ እንዲደርስ ያግዙን።

አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment