

መስከረም 18፣ 2019 ዓ.ም.
በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዜድ ሆስፒታል ለጤና ባለሙያዎችና አመራሮች የሲቪል ሰርቪስ ብቃት ምዘና ፈተናን አስመልክቶ የኦረንቴሽን መርሐ ግብር ተካሂዷል።
መርሐ ግብሩ ሠራተኞች ስለ ብቃት ምዘናው ዓላማ፣ ሂደትና የዝግጅት አቅጣጫዎች ግንዛቤ እንዲያገኙ እና ለምዘናው በተገቢው ሁኔታ እንዲዘጋጁ ያለመ ነው።
ተግባሩ የሲቪል ሰርቪስና የጤና ዘርፍ ሪፎርም አካል በመሆን፣ በብቃት፣ በተጠያቂነትና በጥራት ላይ የተመሠረተ የሕዝብ አገልግሎትን ለማጠናከር የሚደረገውን ጥረት ያጠናክራል።
▬▬▬▬▬▬▬▬
#ALERTHospital #CivilServiceReform #HealthSectorReform #CompetencyAssessment #PublicService
“የእርሶ ጤና የኛ ተልዕኮ!”
“Your Health is Our Mission”
Follow us for more updates:
👉🏼Website: https://alerthospital.gov.et/
👉🏼Facebook: https://www.facebook.com/share/19fDM1f25r/?mibextid=wwXIfr
👉🏼Twitter (X): https://x.com/alert_hospital?s=21
👉🏼YouTube: https://youtube.com/@alerthospital?si=aX0k997iiX-wybLJ
👉🏼Tiktok: https://www.tiktok.com/@alertcshospital?_t=ZM-8teaDECal4o&_r=1
👉🏼Telegram: https://t.me/alertspecializedhospital