Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

እንኳን ለ2019 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳን ለ2019 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Baga Ayyana Irreechaa bara 2019 nagaan geessan ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት IRREECCHI WALIIGALTEE BIYYOOLESSAAF! አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

◇ ብሔራዊ የሕክምና ኦክሲጅን ቀን: መስከረም 22፣ 2019 ዓ.ም.

እያንዳንዱ እስትንፋስ ዋጋ አለው። ኦክሲጅን ሕይወት ያድናል። National Oxygen Day: October 2, 2026 Every breath matters. Oxygen saves lives. አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዜድ ሆስፒታል ——— “የእርሶ…

◇ በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዜድ ሆስፒታል የሲቪል ሰርቪስ ብቃት ምዘና ፈተና ኦረንቴሽን በተለያየ ዙር ቀጥሏል!

◇ በሆስፒታሉ የሚሰጠው የህዝብ ጤና አገልግሎት ሳይስተጓጎል፣ የጤና ባለሙያዎችና የአስተዳደር ሠራተኞች በተለያዩ ዙሮች በመከፋፈል የኦረንቴሽን መርሐ ግብሩ እየተካሄደ ይገኛል። ◇ መርሐ ግብሩ ሠራተኞች ሾለ ብቃት…

የጤና ተቋማት ትብብር፣ ለተሻለ የጤና አገልግሎት!

◇ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከካችመንትጤና ጣቢያዎች ጋር የክላስተር ስብሰባ አካሂዷል። ◇ ስብሰባው በጤና ተቋማት መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር ለታካሚዎች የተቀናጀ፣ ቀጣይነት ያለውና ጥራት ያለው…

📌 የታካሚውን ቤተሰቦች እንድናገኝ ያግዙን!

በምስሉ ላይ የሚታየው ታካሚ ከባድ አደጋ ደርሶበት በፖሊስ ወደ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመጣ ሲሆን፣ ላለፉት 41 ቀናት በጽኑ ሕሙማን ሕክምና ክፍላችን (ICU) ሕክምና እያገኘ…

◇ በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዜድ ሆስፒታል የሲቪል ሰርቪስ ብቃት ምዘና ኦረንቴሽን ተሰጠ

መስከረም 18፣ 2019 ዓ.ም. በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዜድ ሆስፒታል ለጤና ባለሙያዎችና አመራሮች የሲቪል ሰርቪስ ብቃት ምዘና ፈተናን አስመልክቶ የኦረንቴሽን መርሐ ግብር ተካሂዷል። መርሐ ግብሩ ሠራተኞች ሾለ…

ኦክሲጅን (Oxygen) ሕይወት ያድናል!

ኦክሲጅን ለሰውነታችን መደበኛ ሼል አስፈላጊ ሲሆን፣ የሕክምና ኦክሲጅን ደግሞ ለብዙ በከባድ ሕመም ለሚጠቁ ታካሚዎች ሕይወት አድን የሕክምና መድኃኒት ነው። በተለይ የደም ኦክሲጅን መጠን በመቀነሱ ምክንያት…

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሠላም፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብና የደስታ ኢንዲሆንላችሁ እንመኛለን! አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል “የእርሶ ጤና የኛ ተልዕኮ!” Follow us for more updates: