እያንዳንዱ እስትንፋስ ዋጋ አለው። ኦክሲጅን ሕይወት ያድናል።
National Oxygen Day: October 2, 2026
Every breath matters. Oxygen saves lives.
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዜድ ሆስፒታል ——— “የእርሶ…
◇ በሆስፒታሉ የሚሰጠው የህዝብ ጤና አገልግሎት ሳይስተጓጎል፣ የጤና ባለሙያዎችና የአስተዳደር ሠራተኞች በተለያዩ ዙሮች በመከፋፈል የኦረንቴሽን መርሐ ግብሩ እየተካሄደ ይገኛል።
◇ መርሐ ግብሩ ሠራተኞች ስለ ብቃት…
◇ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከካችመንትጤና ጣቢያዎች ጋር የክላስተር ስብሰባ አካሂዷል።
◇ ስብሰባው በጤና ተቋማት መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር ለታካሚዎች የተቀናጀ፣ ቀጣይነት ያለውና ጥራት ያለው…
በምስሉ ላይ የሚታየው ታካሚ ከባድ አደጋ ደርሶበት በፖሊስ ወደ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመጣ ሲሆን፣ ላለፉት 41 ቀናት በጽኑ ሕሙማን ሕክምና ክፍላችን (ICU) ሕክምና እያገኘ…
መስከረም 18፣ 2019 ዓ.ም.
በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዜድ ሆስፒታል ለጤና ባለሙያዎችና አመራሮች የሲቪል ሰርቪስ ብቃት ምዘና ፈተናን አስመልክቶ የኦረንቴሽን መርሐ ግብር ተካሂዷል።
መርሐ ግብሩ ሠራተኞች ስለ…
ኦክሲጅን ለሰውነታችን መደበኛ ሥራ አስፈላጊ ሲሆን፣ የሕክምና ኦክሲጅን ደግሞ ለብዙ በከባድ ሕመም ለሚጠቁ ታካሚዎች ሕይወት አድን የሕክምና መድኃኒት ነው። በተለይ የደም ኦክሲጅን መጠን በመቀነሱ ምክንያት…
It is with great sadness that Mrs. Tenase Eshete Adaf, the anesthesia specialist of Alert Comprehensive Specialized Hospital has passed away due to sudden illness.…
በዓሉ የሠላም፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብና የደስታ ኢንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
“የእርሶ ጤና የኛ ተልዕኮ!”
Follow us for more updates:
መስከረም 13/2019 ዓ.ም
ዛሬ እና ነገ፣ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሠራተኞችና ለአመራሩ የብቃት ምዘና ኦረንቴሽን እየሰጠ ይገኛል።
መርሐ ግብሩ የሠራተኞችን ብቃት ለማጠናከርና በብቃትና በችሎታ ላይ…
መስከረም 11/2019 ዓ.ም
ከስዊድን የመጡ የሕክምና የመጨረሻ ዓመት ተማሪዎች አለርት ሆስፒታልን በመጎብኘት የጤና አገልግሎት ልምድና እውቀት ተለዋወጡ። በተጨማሪም የሕክምና ቁሳቁሶችንና መሣሪያዎችን ድጋፍ አድርገዋል።
“እውቀትን በመለዋወጥ፣…