Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

Monthly Archives: September 2026

◇ በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዜድ ሆስፒታል የሲቪል ሰርቪስ ብቃት ምዘና ፈተና ኦረንቴሽን በተለያየ ዙር ቀጥሏል!

◇ በሆስፒታሉ የሚሰጠው የህዝብ ጤና አገልግሎት ሳይስተጓጎል፣ የጤና ባለሙያዎችና የአስተዳደር ሠራተኞች በተለያዩ ዙሮች በመከፋፈል የኦረንቴሽን መርሐ ግብሩ እየተካሄደ ይገኛል። ◇ መርሐ ግብሩ ሠራተኞች ስለ ብቃት…

◇ በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዜድ ሆስፒታል የሲቪል ሰርቪስ ብቃት ምዘና ኦረንቴሽን ተሰጠ

መስከረም 18፣ 2019 ዓ.ም. በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዜድ ሆስፒታል ለጤና ባለሙያዎችና አመራሮች የሲቪል ሰርቪስ ብቃት ምዘና ፈተናን አስመልክቶ የኦረንቴሽን መርሐ ግብር ተካሂዷል። መርሐ ግብሩ ሠራተኞች ስለ…

ኦክሲጅን (Oxygen) ሕይወት ያድናል!

ኦክሲጅን ለሰውነታችን መደበኛ ሥራ አስፈላጊ ሲሆን፣ የሕክምና ኦክሲጅን ደግሞ ለብዙ በከባድ ሕመም ለሚጠቁ ታካሚዎች ሕይወት አድን የሕክምና መድኃኒት ነው። በተለይ የደም ኦክሲጅን መጠን በመቀነሱ ምክንያት…

ከስዊድን የመጡ የሕክምና ተማሪዎች አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዜድ ሆስፒታልን ጎበኙ!

መስከረም 11/2019 ዓ.ም ከስዊድን የመጡ የሕክምና የመጨረሻ ዓመት ተማሪዎች አለርት ሆስፒታልን በመጎብኘት የጤና አገልግሎት ልምድና እውቀት ተለዋወጡ። በተጨማሪም የሕክምና ቁሳቁሶችንና መሣሪያዎችን ድጋፍ አድርገዋል። “እውቀትን በመለዋወጥ፣…

💙 በጎነት ለታካሚዎቻችን!

የቢኮሎስ ኑር አካዳሚ ተማሪዎች በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሚገኙ ታካሚዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን በማበርከት ድጋፋቸውን አሳይተዋል። ለዚህ በጎ ተግባር ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። 🙏💙 “የእርሶ ጤና…