የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የRehabilitation ቡድንን እናስተዋውቃችሁ!
ማገገም ማለት ህመምን ወይም ጉዳትን ማከም ብቻ አይደለም። የጠፋውን የአካል ብቃት መልሶ ማግኘት፣ ራስን ችሎ መኖር፣ በራስ መተማመን…
📅 መስከረም 8/2019 ዓ.ም
በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በኤክስሬ፣ ፊዚዮቴራፒ፣ ፋርማሲ እና አስተዳደር ክፍሎች በተለያዩ ጊዜያት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ ባለሙያዎች ሆስፒታሉን ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸውም የሆስፒታሉን የተለያዩ…
አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ የጤና አገልግሎት የሁላችንም ኃላፊነት ነው!
የዘንድሮው የዓለም የታካሚ ደህንነት ቀን ትኩረት በተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች (NCDs) ለሚኖሩ ሰዎች ደህንነቱ የተጠበቀ የጤና ክብካቤን ማረጋገጥ…
ALERT Comprehensive Specialized Hospital proudly congratulates Ethiopia, the Ministry of Health, EPHI, the Ethiopian National Emergency Medical Team (EMT), WHO, and all partners on Ethiopia…
“አለርት የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላው አፍሪካ የሕክምና ኩራት ሆኖ ይቀጥላል”
ዶ/ር ሽመልስ ገዛኸኝ (የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ስራ አስኪያጅ) *** AddisZemen Newspaper, Thursday, September…
መስከረም 06፣ 2019 ዓ.ም Sara Cannizzaro Child Mind Organization በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ክትትል ላይ ላሉ ታካሚዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። ለዚህ…
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለእርስዎና ለቤተሰቦ የጤና፣ የሰላምና የተስፋ የተሞላ አዲስ ዓመት ይመኛል።
በአዲሱ ዓመትም በሙያዊነት፣ በርህራሄና በተሻለ ጥራት እርስዎንና ማህበረሰባችንን ማገልገላችንን እንቀጥላለን።
የእርስዎ ጤና…
ዛሬ የተወለዱ ሕፃናት፣ የነገ ተስፋችን ናቸው!
አዲስ ሕይወት ሲወለድ አዲስ ተስፋ ይበራል።
ዛሬ ሕይወትን እንቀበላለን፤ ነገን በተስፋ እንገነባለን።
እንኳን ለጳጉሜን 5 — የነገው ቀን…
ኢትዮጵያ የብዝሃ ማንነቶች ሀገር እንደመሆኗ ብዝሃነታችን ጌጣችን፣ ኅብረታችን ደግሞ የአንድነታችንና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው!
ጤና ብሔርና ወገን ሳያያዝ ሁሉንም ዜጋ በእኩል የምናገለግልበት በመሆኑ፣ ዕለቱ በጤናው ዘርፍ…
ጽናት ተግዳሮትን በተስፋ ማለፍ፣ ወደ ልህቀትም በቁርጠኝነት መጓዝ ነው።
ብርሃንን ማደስ፣ ተስፋን ማደስ።
ጽናታችን ለልህቀት፣ ተስፋችን ለፈውስ!
እንኳን ለጳጉሜን 3 — የጽናት ቀን በሰላም አደረሳችሁ!…