Skip to content Skip to footer

◇ በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዜድ ሆስፒታል የሲቪል ሰርቪስ ብቃት ምዘና ፈተና ኦረንቴሽን በተለያየ ዙር ቀጥሏል!

◇ በሆስፒታሉ የሚሰጠው የህዝብ ጤና አገልግሎት ሳይስተጓጎል፣ የጤና ባለሙያዎችና የአስተዳደር ሠራተኞች በተለያዩ ዙሮች በመከፋፈል የኦረንቴሽን መርሐ ግብሩ እየተካሄደ ይገኛል።

◇ መርሐ ግብሩ ሠራተኞች ስለ ብቃት ምዘናው ዓላማ፣ ሂደትና የዝግጅት አቅጣጫዎች ግንዛቤ እንዲያገኙ እና ለምዘናው በተገቢው ሁኔታ እንዲዘጋጁ ያለመ ነው።

▬▬▬▬▬▬▬▬

#ALERTHospital #CivilServiceReform #HealthSectorReform #CompetencyAssessment #PublicService

“የእርሶ ጤና የኛ ተልዕኮ!”
“Your Health is Our Mission”

📌 Follow us for more updates:

🌐 Website: alerthospital.gov.et
Facebook: ALERT Hospital
X: @alert_hospital
YouTube: ALERT Hospital
TikTok: @alertcshospital
Telegram: ALERT Specialized Hospital

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment