Skip to content Skip to footer

የጤናው ዘርፍ ሪፎርምን ለመተግበር የአመራር ውይይትና ስልጠና ተካሄደ

📅 ሐምሌ 24፣ 2018 ዓ.ም

የጤናው ዘርፍ ሪፎርምን ለመተግበር የአመራር ውይይትና ስልጠና ተካሄደ

አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጤናውን ዘርፍ ሪፎርም በተቋም ደረጃ ያለውን አተገባበር ፣ የክሊኒካል ዳይሬክተሮችን፣ ዲፓርትመንትና የዴስክ ኃላፊዎችን ያሳተፈ የውይይትና የስልጠና መድረክ አካሂዷል።በመድረኩ የሪፎርሙ አቅጣጫና ትግበራ፣ የሆስፒታሉ አደረጃጀት፣ የአመራር ኃላፊነትና ተጠያቂነት፣ የሠራተኞች ሕጋዊ ግዴታዎች፣ የጥራትና አክሪዲቴሽን ፕሮግራም እና የየሥራ ክፍል ኃላፊዎች የሥራ ድርሻ ላይ ገንቢ ውይይት ተደርጓል።የእርስዎ ጤና የእኛ ተልእኮ ነው!Follow us for more updates:

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment