
በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ
ሐምሌ 24 – 25, 2018 ዓ.ም በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ-04 እና የወረዳ – 05 የህብረተሰብ ተሳትፎ እና የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች አስተባባሪነት “በጎነት በሆስፒታል” በሚል መሪ ቃል በአለርት ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በህክምና ክትትል ላይ ለሚገኙ ታካሚዎች ፍቅር እንክብካቤና አብሮነታቸውን በማሳየት ለታካሚዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ እና የለስላሳ መጠጥ ድጋፍ አድርገዋል።🙏🙏ድጋፍ ላደረጉልን አጋሮቻችን በሙሉ በሆስፒታሉ እና በታካሚዎች ስም ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።🙏🙏አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ታካሚ ተኮር ከፍተኛ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኛ ነው።“የእርሶ ጤና የኛ ተልዕኮ!”Follow us for more updates