Skip to content Skip to footer

በዓይን ጤና አገልግሎት አካታችነትን ማጠናከር

📍 ነሐሴ 8፣ 2018 ዓ.ም

«በዓይን ጤና አገልግሎቶች ውስጥ የአካል ጉዳተኞችን አካታችነት ማጠናከር» በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የ2 ቀናት ስልጠና በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል።

ስልጠናው የተደራሽነት፣ ተግባቦት፣ ሪፈራል ሥርዓት እና የአካል ጉዳተኞችን ትርጉም ያለው ተሳትፎ ላይ ትኩረት በማድረግ አካታችና ፍትሃዊ የዓይን ጤና አገልግሎትን ለማጠናከር ዓልሟል።

Strengthening Inclusion in Eye Health Services

📍 August 14, 2026

A two-day training on “Strengthening Inclusion of Persons with Disabilities in Eye Health Services” was successfully conducted at ALERT Comprehensive Specialized Hospital.

The training focused on accessibility, communication, referral systems, and meaningful participation of persons with disabilities, contributing to more inclusive, equitable, and quality eye health services for all.

#ImplementedAtALERTHospital #CommunityPartnership
#SupportedByCBM

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment