Skip to content Skip to footer

ለጤና ሚኒስቴር እና ለብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ሠራተኞች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ተሰጠ

📍 ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም

የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ቡድን፣ በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት ለጤና ሚኒስቴር እና ለብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ሠራተኞች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ሰጠ።
“የእርስዎ ጤና፣ የእኛ ተልዕኮ ነው!”

Follow us for more updates

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment