Skip to content Skip to footer

ጳጉሜን 4 – ‘የኅብር ቀን’!

ኢትዮጵያ የብዝሃ ማንነቶች ሀገር እንደመሆኗ ብዝሃነታችን ጌጣችን፣ ኅብረታችን ደግሞ የአንድነታችንና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው!

ጤና ብሔርና ወገን ሳያያዝ ሁሉንም ዜጋ በእኩል የምናገለግልበት በመሆኑ፣ ዕለቱ በጤናው ዘርፍ የኅብረ-ብሔራዊነታችንን ውበት በተግባር የምናሳይበት ልዩ ቀን ነው።

እንኳን ለጳጉሜ 4 – የኅብር ቀን በሰላም አደረሳችሁ!

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment