Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

Yearly Archives: 2026

🩺 ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና ለመንግስት ተቋማት ሰራተኞች

📍 ነሐሴ 28፣ 2018 ዓ.ም የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ቡድን ለኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት ሠራተኞች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና ሰጠ። አገልግሎቱ…

ወጣቶችን ማሳተፍ፣ማነቃቃት፣ ማብቃት፣ ወደ ስኬት ማሻገር!

ወጣቶችን ማሳተፍ፣ ማነቃቃት፣ ማብቃት፣ ወደ ስኬት ማሻገር! አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ጋር የህይወት ተሞክሮን በማካፈል፣ ወጣቶችን በማነቃቃትና የህይወት ክህሎታቸውን በማጎልበት…

ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና ለሴቶች!

ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና ለሴቶች! የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ቡድን በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳዎች ለሚገኙ ሴቶች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ሰጠ። አገልግሎቱ…

የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተሞክሮ ለሰራተኞች ብቻ ሳይሆን ታካሚዎች በሆስፒታሉ ውስጥ በሚኖራቸው የቆይታ ጊዜ ዘና እንዲሉና ህመማቸውን እንዲረሱ በማድረግ ረገድ ከፍተኛ ድባብ ፈጥሮላቸዋል

አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ ሐሙስ ነሐሴ 21፣2018 ዓ.ም የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተሞክሮ ለሰራተኞች ብቻ ሳይሆን ታካሚዎች በሆስፒታሉ ውስጥ በሚኖራቸው የቆይታ ጊዜ ዘና እንዲሉና ህመማቸውን እንዲረሱ…

ውጤታማ ዕቅድ፣ ተጠያቂነት ያለው አፈጻጸም፣ የተሻለ የጤና አገልግሎት!

📍 ነሐሴ 21፣ 2018 ዓ.ም አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት ዕቅዱን ከዳይሬክቶሬት እስከ ዲፓርትመንት፣ ዴስክ እና ቡድን ድረስ በማውረድ፣ እያንዳንዱ አመራርና ሠራተኛ የሚጠበቅበትን…

የመታሰቢያ የጸሎትና የሻማ ማብራት መርሃ ግብር

የዶ/ር ፀጋዬ ገ/አናንያን ሕልፈተ ሕይወት ተከትሎ፣ ዛሬ ነሐሴ 15፣ 2018 ዓም የአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና የአቤት ሆስፒታል ሠራተኞች፣ ቤተሰቦች፣ ወዳጆችና የቅርብ ጓደኞቺ በተገኙበት ለእርሳቸው…

የሀዘን መግለጫ

በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች ሲያገለግሉ የነበሩትና እስከ ሕይወታቸው ማለፊያ ድረስ የአቤት ሆስፒታል ዋና ሼል አስፈጻሚ (CEO) በመሆን ያገለገሉት ዶ/ር ጸጋዬ ገብረ አናንያ…

ለጤና ሚኒስቴር እና ለብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ሠራተኞች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ተሰጠ

📍 ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ቡድን፣ በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት ለጤና ሚኒስቴር እና ለብሔራዊ ደም ባንክ…

በዓይን ጤና አገልግሎት አካታችነትን ማጠናከር

📍 ነሐሴ 8፣ 2018 ዓ.ም «በዓይን ጤና አገልግሎቶች ውስጥ የአካል ጉዳተኞችን አካታችነት ማጠናከር» በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የ2 ቀናት ስልጠና በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በተሳካ ሁኔታ…

ለሰው ልጅ ያሳዩት ያልተገደበ ፍቅርና የኦኮፔሸናል ቴራፒ አገልግሎትን በማስፋፋት የ40 አመታት ሙያዊ አገልግሎት ሰጠዋል አቶ ፍቅሬ መኩሪያ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣  áˆáˆ™áˆľ ነሐሴ 7፣2018 ዓ.ም ለሰው ልጅ ያሳዩት ያልተገደበ ፍቅርና የኦኮፔሸናል ቴራፒ አገልግሎትን በማስፋፋት የ40 አመታት ሙያዊ  áŠ áŒˆáˆáŒáˆŽá‰ľ ሰጠዋል አቶ ፍቅሬ መኩሪያ አለርት…