ወጣቶችን ማሳተፍ፣ ማነቃቃት፣ ማብቃት፣ ወደ ስኬት ማሻገር!
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ጋር የህይወት ተሞክሮን በማካፈል፣ ወጣቶችን በማነቃቃትና የህይወት ክህሎታቸውን በማጎልበት…
ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና ለሴቶች!
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ቡድን በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳዎች ለሚገኙ ሴቶች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ሰጠ።
አገልግሎቱ…
አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ ሐሙስ ነሐሴ 21፣2018 ዓ.ም
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተሞክሮ ለሰራተኞች ብቻ ሳይሆን ታካሚዎች በሆስፒታሉ ውስጥ በሚኖራቸው የቆይታ ጊዜ ዘና እንዲሉና ህመማቸውን እንዲረሱ…
📍 ነሐሴ 21፣ 2018 ዓ.ም
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት ዕቅዱን ከዳይሬክቶሬት እስከ ዲፓርትመንት፣ ዴስክ እና ቡድን ድረስ በማውረድ፣ እያንዳንዱ አመራርና ሠራተኛ የሚጠበቅበትን…
የዶ/ር ፀጋዬ ገ/አናንያን ሕልፈተ ሕይወት ተከትሎ፣ ዛሬ ነሐሴ 15፣ 2018 ዓም የአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና የአቤት ሆስፒታል ሠራተኞች፣ ቤተሰቦች፣ ወዳጆችና የቅርብ ጓደኞቺ በተገኙበት ለእርሳቸው…
በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች ሲያገለግሉ የነበሩትና እስከ ሕይወታቸው ማለፊያ ድረስ የአቤት ሆስፒታል ዋና ሥራ አስፈጻሚ (CEO) በመሆን ያገለገሉት ዶ/ር ጸጋዬ ገብረ አናንያ…
📍 ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ቡድን፣ በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት ለጤና ሚኒስቴር እና ለብሔራዊ ደም ባንክ…
📍 ነሐሴ 8፣ 2018 ዓ.ም
«በዓይን ጤና አገልግሎቶች ውስጥ የአካል ጉዳተኞችን አካታችነት ማጠናከር» በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የ2 ቀናት ስልጠና በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በተሳካ ሁኔታ…
አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ ሐሙስ ነሐሴ 7፣2018 ዓ.ም
ለሰው ልጅ ያሳዩት ያልተገደበ ፍቅርና የኦኮፔሸናል ቴራፒ አገልግሎትን በማስፋፋት የ40 አመታት ሙያዊ አገልግሎት ሰጠዋል አቶ ፍቅሬ መኩሪያ አለርት…
📍 ነሐሴ 7፣ 2018 ዓ.ም
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክረምት በጎ ፈቃድ የሕክምና ቡድን በፌዴራል መንግስት ግዥ አገልግሎት በመገኘት ለአመራሮችና ሰራተኞች ነፃ የጤና ምርመራ፣ ሕክምና…