Skip to content Skip to footer

🩺 ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና ለመንግስት ተቋማት ሰራተኞች

📍 ነሐሴ 28፣ 2018 ዓ.ም

የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ቡድን ለኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት ሠራተኞች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና ሰጠ።

አገልግሎቱ በቆዳ፣ የደም ግፊት፣ የአይን፣ የስኳር፣ የውስጥ ደዌ እና የስነ-አዕምሮ ሕክምና ላይ አተኩሯል።

ህዝባችንን በህብረት እናገልግል!

“የእርስዎ ጤና፣ የእኛ ተልዕኮ ነው!”

Follow us for more updates:

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment