
ሐምሌ 20፣ 2018 ዓ.ም
የቀዶ ሕክምና ትብብርን ማጠናከር
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሥራ አመራር ቡድን በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በመገኘት በቀዶ ሕክምና አገልግሎት ዙሪያ ያለውን ተቋማዊ ትብብር ለማጠናከር ፍሬያማ ውይይት አካሂዷል።
ውይይቱ የሪፈራል ትስስርን ማሻሻል፣ የሙያ ልምድና ሀብት መጋራት፣ እንዲሁም ለዜጎች ፈጣን፣ ጥራት ያለውና ተደራሽ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ለማረጋገጥ በጋራ የሚደረጉ ጥረቶች ላይ ትኩረት አድርጓል።
ትብብር ለተሻለ አገልግሎት፤ አገልግሎት ለጤናማ ማህበረሰብ።
Strengthening Collaboration in Surgical Care
The management team of ALERT Comprehensive Specialized Hospital visited Zewditu Memorial Hospital for a productive discussion on strengthening institutional collaboration in surgical care.
The discussion focused on improving referral linkages, sharing expertise and resources, and working together to ensure timely, high-quality, and accessible surgical services for the people of Ethiopia.
Collaboration for Better Care. Together for a Healthier Nation.
#ALERTCSH#SurgicalCare#HealthcareCollaboration#QualityHealthcare#Ethiopia
Follow us for more updates: