
ሐምሌ 21፣ 2018 ዓ.ም
የቀዶ ሕክምና ትብብርን ማጠናከር
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሥራ አመራር ቡድን በኤካ ኮተቤ ጄኔራል ሆስፒታል በመገኘት በቀዶ ሕክምና አገልግሎት ዙሪያ ያለውን ተቋማዊ ትብብር ለማጠናከር ፍሬያማ ውይይት አካሂዷል።
ውይይቱ የሪፈራል ትስስርን ማጠናከር፣ የቀዶ ሕክምና የጥበቃ ዝርዝር (Surgical Waiting List) ለመቀነስ በጋራ መስራት፣ የሙያ ልምድና ሀብት መጋራት፣ እንዲሁም ለዜጎች ፈጣን፣ ጥራት ያለውና ተደራሽ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ለማረጋገጥ በጋራ በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ትኩረት አድርጓል።
ትብብር ለተሻለ አገልግሎት፤ አገልግሎት ለጤናማ ማህበረሰብ።
July 28; 2026
Strengthening Collaboration in Surgical Care
The management team of ALERT Comprehensive Specialized Hospital visited Eka Kotebe Hospital for a productive discussion on strengthening institutional collaboration in surgical care.
The discussion focused on strengthening referral linkages, working together to reduce the surgical waiting list, sharing expertise and resources, and ensuring timely, high-quality, and accessible surgical services for the people of Ethiopia.
Collaboration for Better Care. Together for a Healthier Nation.
#ALERTCSH#EkaKotebeGeneralHospital#SurgicalCare#HealthcareCollaboration#QualityHealthcare#Ethiopia
Follow us for more updates: