
📅 ሐምሌ 20፣ 2018 ዓ.ም
የአለረት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህፃናት ማቆያ አገልግሎት ለሁለተኛ ጊዜ ህፃናቶችን በድምቀት አስመረቀ!
የሆስፒታሉ የህፃናት ማቆያ አገልግሎት ከተመሰረት አምስት አመታትን ያስቆጠረና ሰራተኞች ልጆቻቸውን በቅርበት እየተከታተሉ ከስራቸው ሳይስተጓጎሉ ስራቸውን እንዲሰሩ ምቹ ሁኔታን ፈጥሮላቸዋል፡፡
በዛሬው እለትም ሕፃናትን በእንክብካቤ እና በፍቅር የሚይዘው የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህፃናት ማቆያ አራት አመት ሞልቷቸው ወደ ኬጅ የሚገቡ 20 ህፃናትን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሰራተኞችና ልጆቻቸው ጤናማና ምቹ የስራ አካባቢን በመፍጠር የሰራተኞችን እርካታ ለመጨመር የሚሰራቸውን ስራዎች በማጠናከር ላይ ይገኛል።
የእርስዎ ጤና የእኛ ተልዕኮ ነው!!!
Follow us for more updates: