Skip to content Skip to footer

በዛሬው ዕለት ሆስፒታሉ በሸገር ከተማ ዳለቲ ማረሚያ ቤት ለሚገኙ ታራሚዎች፣ በአካባቢው ለሚኖሩ ማህበረሰቦች እና ለሕፃናት ነፃ የሕክምና፣ የላብራቶሪ ምርመራ፣ የመድኃኒት እና የጤና ትምህርት አገልግሎት ሰጥቷል።

📍ሐምሌ 17፣ 2018 ዓ.ም

❤️ የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 ዓ.ም የክረምት ነፃ የጤና በጎ ፈቃድ አገልግሎት በተጠናከረ ሁኔታ ቀጥሏል! ❤️

በዛሬው ዕለት ሆስፒታሉ በሸገር ከተማ ዳለቲ ማረሚያ ቤት ለሚገኙ ታራሚዎች፣ በአካባቢው ለሚኖሩ ማህበረሰቦች እና ለሕፃናት ነፃ የሕክምና፣ የላብራቶሪ ምርመራ፣ የመድኃኒት እና የጤና ትምህርት አገልግሎት ሰጥቷል።

ይህ በጎ ፈቃድ አገልግሎት በቀጣይ ቀናትም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

#በጎነትለኢትዮጵያከፍታነው
#አለርትኮምፕርሄንሲቭስፔሻላይዝድሆስፒታል

“የእርስዎ ጤና የእኛ ተልዕኮ ነው!”

Follow us for more updates:

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment