📍ሐምሌ 4፣ 2018 ዓ.ም
❤️አስደሳች ዜና እንኳን ደስ አላችሁ!❤️
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የወንዶች የእግር ኳስ ቡድን ባካሄደው የማጠቃለያ ዋንጫ ጨዋታ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የእግር ኳስ ቡድንን አሸንፏል።
በዛሬው እለት በተካሄደው የማጠቃለያ የዋንጫ ጨዋታ ላይ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ሽመልስ ገዛኸኝ እና ሌሎች የስራ ክፍል ኃላፊዎች ጨዋታውን ተገኝተው አበረታተዋል።
ስፖርት ለጤና በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!
አለርት/አህሪ የእግር ኳስ ቡድን
📍July 11, 2026
Congratulations on the exciting news!
The Alert Comprehensive Specialized Hospital and Armauer Hansen Research Institute men’s football team defeated the Addis Ababa City Administration football team in a match.
At the final cup match held today, Minister of Health Ethiopia, Dr. Mekdes Daba, CEO of Alert Comprehensive Specialized Hospital, Dr. Shimelis Gezahegn, and other department heads attended and encouraged the game.
Congratulations again to Sports for Health!
ALERT/AHRI football team
Follow us for more updates:
