
ወጣቶችን ማሳተፍ፣
ማነቃቃት፣ ማብቃት፣ ወደ ስኬት ማሻገር!
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ጋር የህይወት ተሞክሮን በማካፈል፣ ወጣቶችን በማነቃቃትና የህይወት ክህሎታቸውን በማጎልበት ላይ ይሰራል።
👉 ተሞክሮ → መነሳሳት → ክህሎት → ተሳትፎ → ስኬት
የወጣቶች አቅም ማጎልበት የነገን ስኬት ዛሬ መገንባት ነው!
“የእርስዎ ጤና፣ የእኛ ተልዕኮ ነው!”
Follow us for more updates: