Skip to content Skip to footer

ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና ለሴቶች!

ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና ለሴቶች!

የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ቡድን በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳዎች ለሚገኙ ሴቶች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ሰጠ።

አገልግሎቱ የቆዳ፣ የደም ግፊት፣ የስኳር፣ የውስጥ ደዌ፣ የአእምሮ ጤናና ሌሎች የጤና አገልግሎቶችን አካቷል።

🤝 በህብረት ህዝባችንን እናገልግል!

“የእርስዎ ጤና፣ የእኛ ተልዕኮ ነው!”

Follow us for more updates:

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment