
📍 ነሐሴ 7፣ 2018 ዓ.ም
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክረምት በጎ ፈቃድ የሕክምና ቡድን በፌዴራል መንግስት ግዥ አገልግሎት በመገኘት ለአመራሮችና ሰራተኞች ነፃ የጤና ምርመራ፣ ሕክምና እና የጤና ትምህርት አገልግሎት ሰጥቷል።
🙏 የግዥ አገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አስማረ ይገዙ ለተደረገው በጎ ተግባር ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
🤝 በህብረት ህዝባችንን እናገልግል! 💚
“የእርስዎ ጤና፣ የእኛ ተልዕኮ!”
#ALERTHospital #WinterVolunteerService #CommunityPartnership