Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

Yearly Archives: 2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም፣ በጤናና በደስታ አደረሳችሁ!

አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለእርስዎና ለቤተሰቦ የጤና፣ የሰላምና የተስፋ የተሞላ አዲስ ዓመት ይመኛል። በአዲሱ ዓመትም በሙያዊነት፣ በርህራሄና በተሻለ ጥራት እርስዎንና ማህበረሰባችንን ማገልገላችንን እንቀጥላለን። የእርስዎ ጤና…

ጳጉሜን 5 — የነገው ቀን

ዛሬ የተወለዱ ሕፃናት፣ የነገ ተስፋችን ናቸው! አዲስ ሕይወት ሲወለድ አዲስ ተስፋ ይበራል። ዛሬ ሕይወትን እንቀበላለን፤ ነገን በተስፋ እንገነባለን። እንኳን ለጳጉሜን 5 — የነገው ቀን…

ጳጉሜን 4 – ‘የኅብር ቀን’!

ኢትዮጵያ የብዝሃ ማንነቶች ሀገር እንደመሆኗ ብዝሃነታችን ጌጣችን፣ ኅብረታችን ደግሞ የአንድነታችንና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው! ጤና ብሔርና ወገን ሳያያዝ ሁሉንም ዜጋ በእኩል የምናገለግልበት በመሆኑ፣ ዕለቱ በጤናው ዘርፍ…

ጳጉሜን 3 — የጽናት ቀን

ጽናት ተግዳሮትን በተስፋ ማለፍ፣ ወደ ልህቀትም በቁርጠኝነት መጓዝ ነው። ብርሃንን ማደስ፣ ተስፋን ማደስ። ጽናታችን ለልህቀት፣ ተስፋችን ለፈውስ! እንኳን ለጳጉሜን 3 — የጽናት ቀን በሰላም አደረሳችሁ!…

ጉሜ 2 የማንሰራራት ቀን

የማንሰራራት ጉዟችን መነሻው ጤናችን ነው። በቅድመ-ምርመራ፣ በጤናማ አኗኗርና በትክክለኛ የህክምና ክትትል ጤናችንን እናሻሽል፤ ህይወታችንንም እናንሰራራ። በአለርት ኮምፕርኼንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ የታካሚ እንክብካቤን፣ የአገልግሎት ጥራትንና የቅድመ-ምርመራ አገልግሎቶችን…

🏃‍♀️ 🏃‍♀️እንቅስቃሴ መድኃኒት ነው!🏃‍♀️🏃‍♀️

እንኳን ለዓለም አቀፍ የፊዚዮቴራፒ ቀን አደረሳችሁ! 🏃‍♀️ 🏃‍♀️እንቅስቃሴ መድኃኒት ነው!🏃‍♀️🏃‍♀️ የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሀድሶ ዲፓርትመንት(Rehabilitation Department) የፊዚዮቴራፒ ባለሙያዎችን ለላቀ ሙያዊ ብቃታችሁ፣ ቁርጠኝነታችሁ እና ለታካሚዎቻችን…