

መስከረም 13/2019 ዓ.ም
ዛሬ እና ነገ፣ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሠራተኞችና ለአመራሩ የብቃት ምዘና ኦረንቴሽን እየሰጠ ይገኛል።
መርሐ ግብሩ የሠራተኞችን ብቃት ለማጠናከርና በብቃትና በችሎታ ላይ የተመሠረተ የሕዝብ አገልግሎትን ለማሳደግ ከሚካሄደው የሲቪል ሰርቪስ–የጤና ዘርፍ ሪፎርም አካል ነው።
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
የእርስዎ ጤና፣ የእኛ ተልዕኮ!
#ALERTHospital #CivilServiceReform #HealthSectorReform #CompetencyAssessment