Skip to content Skip to footer

ጉሜ 2 የማንሰራራት ቀን

🌱

የማንሰራራት ጉዟችን መነሻው ጤናችን ነው። በቅድመ-ምርመራ፣ በጤናማ አኗኗርና በትክክለኛ የህክምና ክትትል ጤናችንን እናሻሽል፤ ህይወታችንንም እናንሰራራ።

በአለርት ኮምፕርኼንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ የታካሚ እንክብካቤን፣ የአገልግሎት ጥራትንና የቅድመ-ምርመራ አገልግሎቶችን በማጠናከር ለተሻለ ጤና እንሰራለን።

ማንሰራራት ከእኔ፣ ከእርስዎ፣ ከእኛ ይጀምራል! 💚

እንኳን ለጳጉሜ 2 — የማንሰራራት ቀን በሰላም አደረሳችሁ!

#የማንሰራራትቀን#ALERTHospital#የጤናሪፎርም#ጤናችን_ሀብታችን_ነው

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment