
📍 ነሐሴ 30፣ 2018 ዓ.ም
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለ500 አረጋውያንና አቅመ ደካማ ወገኖች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አከናውኗል።
በተጨማሪም ከ200 በላይ ተማሪዎችን በትምህርት ቁሳቁስ እንዲሁም ዝቅተኛ ደመወዝ ላላቸው ሠራተኞች የበዓል ድጋፍ አድርጓል።
በዕለቱም የቆዳና አባላዘር ፕላስቲክ እና ሪኮንስትራክቲቭ ሃንድ ሰርጀሪ ሕንፃ የግንባታ ሂደት ጉብኝት ተካሂዷል።
“የእርስዎ ጤና፣ የእኛ ተልዕኮ ነው!”
Follow us for more updates: