
📍 ሐምሌ 29፣ 2018 ዓ.ም
⚽ በስፖርታዊ ጨዋታ አብሮነትን ማጠናከር!
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ስፔሻሊስት ሐኪሞች ከጠቅላላ ሐኪሞች ጋር የሐኪሞችን ቀን በማሰብ የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ አካሂደዋል።
🏆 በጨዋታው ጠቅላላ ሐኪሞች ስፔሻሊስት ሐኪሞችን 8–3 በማሸነፍ ድል ተቀዳጅተዋል።
💪 ስፖርትን ያዘውትሩ፤ ጤናዎን ይጠብቁ!
“የእርስዎ ጤና፣ የእኛ ተልዕኮ ነው!”
#አለርት #አብሮነትንማጠናከር #ሐምሌንለሐኪሞች #የሐኪሞችቀን