
📍 ሐምሌ 29፣ 2018 ዓ.ም
የጥራት ማሻሻያ ስኬትን ማክበር! 🏆
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ6 ወራት የተተገበሩ 3 የጥራት ማሻሻያ ፕሮጀክቶችን በስኬት ላጠናቀቁ የስራ ክፍሎች እውቅና ሰጠ።
ፕሮጀክቶቹ በNICU፣ ፋርማሲ እና ፊዚዮቴራፒ አገልግሎቶች ላይ በማተኮር የታካሚ አገልግሎትን ጥራትና ደህንነት ለማሻሻል ያለሙ ናቸው።
ይህም የሆስፒታሉን የታካሚ ተኮር እና የጥራት ባህል የበለጠ ያጠናክራል።
“የእርስዎ ጤና፣ የእኛ ተልዕኮ ነው!”
Follow us for more updates