Skip to content Skip to footer

🌿 የክረምት በጎ ፈቃድ የጤና አገልግሎት ቀጥሏል!

📍 ነሀሴ 5፣ 2018 ዓ.ም

🌿 የክረምት በጎ ፈቃድ የጤና አገልግሎት ቀጥሏል!

“በጎ ፈቃደኝነት ለጤናማ ማህበረሰብ!” በሚል መሪ ሀሳብ፣ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነፃ የጤና ምርመራ፣ የምክርና የጤና ትምህርት አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል።

🩺 የደም ግፊትና ስኳር ምርመራ
👁️ የዓይን ምርመራ
🩹 የቆዳ ምርመራ
🎗️ የማህጸን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ
💚 ኤችአይቪ ምርመራና ምክር

📍 ባንዲራ አካባቢ እና ዘነበወርቅ ጉልት አደባባይ

ቅድመ ምርመራ ህይወትን ይታደጋል!
የእርስዎ ጤና የእኛ ተልዕኮ ነው! ❤️

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment