Skip to content Skip to footer

በ2017 ዓ.ም. የክረምት በጎ ፈቃድ ዘመቻ የላቀ አፈጻጸም በማሳየቱ የክሪስታል ሽልማትና የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶለታል

📍ሐምሌ 10፣ 2018 ዓ.ም

❤️ እንኳን ደስ አላችሁ! ❤️

አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሸገር ከተማ ዳለቲ ማረሚያ ቤት በተካሄደው የ2018 ዓ.ም. የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ፣ በ2017 ዓ.ም. የክረምት በጎ ፈቃድ ዘመቻ የላቀ አፈጻጸም በማሳየቱ የክሪስታል ሽልማትና የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶለታል።

በዚሁ ዕለት የ2018 ዓ.ም. የክረምት በጎ ፈቃድ ዘመቻ በይፋ የተጀመረ ሲሆን፣ ከ100 በላይ የአለርት የጤና ባለሙያዎች እና አስተዳደር ሰራተኞች ነፃ የህክምና አገልግሎት መስጠት ለይ ተሳትፈዋል። በተጨማሪም ከ6.2 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ነወብረቶች ለሸገር ከተማ ዳለቲ ማረሚያ ቤት ድጋፍ ተደርጓል።

“የእርስዎ ጤና የእኛ ተልዕኮ ነው!”

📍July 17, 2026

❤️ Congratulations! ❤️

During the launch of the 2018 E.C. National Summer Volunteer Service Campaign at Daleti Correctional Facility in Sheger City, ALERT Comprehensive Specialized Hospital received the Crystal Award and Certificate of Recognition for achieving the best performance among federal hospitals in the 2017 E.C. Summer Volunteer Campaign.

The event also marked the official launch of the 2018 E.C. Summer Volunteer Campaign. More than 100 ALERT health professionals and Admin staffs participated in provision of free medical services, while the hospital donated equipment worth over ETB 6.2 million to the Sheger City Daleti Prison Center.

This recognition reflects ALERT’s unwavering commitment to volunteerism, community service, and excellence in healthcare.

“Your Health is Our Mission!”

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment