Skip to content Skip to footer

የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የወንዶች የእግር ኳስ ቡድን አንደኛ በመውጣት ዋንጫ ሲሸለሙ የሴቶች የመረብ ኳስ ቡድን ሁለተኛ ወጠው መዳሊያ ተሸልመዋል!

📍ሐምሌ 11፣ 2018 ዓ.ም
❤️እንኳን ደስ አላችሁ❤️
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የወንዶች የእግር ኳስ ቡድን አንደኛ በመውጣት ዋንጫ ሲሸለሙ የሴቶች የመረብ ኳስ ቡድን ሁለተኛ ወጠው  መዳሊያ ተሸልመዋል!

በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የስፖርት ለሁሉም ኮሚቴ የ2018 ዓ.ም 16ኛውን ከተማ አቀፍ የተቋማት፣የግል ድርጅቶች፣የመንግስት መስሪያቤቶች እና የጤና ቡድኖች ስፖርታዊ ውድድር የመዝጊያ ፕሮግራም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሄዷል፡፡
በፕሮግራሙ ላይ የአለርት/አህሪ የወንዶች የእግር ኳስ ቡድን አንደኛ በመውጣት የአመቱ ዋንጫ ተሸላሚ ሲሆን የሴቶች የመረብ ኳስ ቡድን ደግሞ ሁለተኛ በመውጣት የመዳሊያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
 #ስፖርትለጤና
#አለርትአህሪየስፖርትቡድን

“የእርስዎ ጤና የእኛ ተልዕኮ ነው!”

📍July 18, 2026

❤️Congratulations❤️

Alert Comprehensive Specialized Hospital and Armauer Hansen Research Institute men’s soccer team won the first place trophy, while the women’s volleyball team won the second place medal!

Today, the closing program of the 16th citywide sports competition of institutions, private events, government agencies and health teams of the Addis Ababa City Youth and Sports Bureau Sports for All Committee of 2018 E.C was held at Abebe Bikila Stadium.

During the program, the ALERT/AHRI men’s soccer team won the first place trophy and the women’s volleyball team won the second place medal.
#SportsForHealth
#ALERTAHRISportsTeam

“Your Health is Our Mission!”

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment