Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

News

ደም በመለገስ ሕይወትን እናድን!

📍 ሐምሌ 28፣ 2018 ዓ.ም 🩸❤️ ደም በመለገስ ሕይወትን እናድን! “ሐምሌን ለሐኪሞች” በሚል መሪ ቃል የሐኪሞችን ቀን በማሰብ፣ አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ደም…

በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 16 ሰዓታት በላይ በፈጀ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ከ25 በላይ ጤና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል

አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣  አርብ ሐምሌ 24፣2018 ዓ.ም በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 16 ሰዓታት በላይ በፈጀ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ከ25 በላይ ጤና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡  AddisZemen…

አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሐኪሞች ቀንን በማስመልከት በሰሊሆም የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት የአልባሳት ድጋፍ እንዲሁም ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ሰጥቷል 🩺❤️

ሐምሌ 23; 2018 ዓ.ም አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሐኪሞች ቀንን በማስመልከት በሰሊሆም የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት የአልባሳት ድጋፍ እንዲሁም ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና…