Skip to content Skip to sidebar Skip to footer

Monthly Archives: July 2026

የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የወንዶች የእግር ኳስ ቡድን አንደኛ በመውጣት ዋንጫ ሲሸለሙ የሴቶች የመረብ ኳስ ቡድን ሁለተኛ ወጠው መዳሊያ ተሸልመዋል!

📍ሐምሌ 11፣ 2018 ዓ.ም ❤️እንኳን ደስ አላችሁ❤️ የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የወንዶች የእግር ኳስ ቡድን አንደኛ በመውጣት ዋንጫ ሲሸለሙ የሴቶች የመረብ…

በ2017 ዓ.ም. የክረምት በጎ ፈቃድ ዘመቻ የላቀ አፈጻጸም በማሳየቱ የክሪስታል ሽልማትና የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶለታል

📍ሐምሌ 10፣ 2018 ዓ.ም ❤️ እንኳን ደስ አላችሁ! ❤️ አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሸገር ከተማ ዳለቲ ማረሚያ ቤት በተካሄደው የ2018 ዓ.ም. የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት…

የአንድ ክፍለ ዘመን የህዝብ ጤና ጋሻ — እንኳን ለ100ኛ ዓመት በዓል አደረሳችሁ! 🏥✨

አለርት (ALERT) ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ ለኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) አመራሮች፣ የጤና ባለሙያዎች፣ የቀድሞ አገልጋዮች እና ለመላው የኢንስቲትዩቱ ቤተሰቦች ለ100ኛ ዓመት የምስረታ በዓላችሁ ከልብ የመነጨ…

የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የወንዶች የእግር ኳስ ቡድን ባካሄደው የማጠቃለያ ዋንጫ ጨዋታ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የእግር ኳስ ቡድንን አሸንፏል።

📍ሐምሌ 4፣ 2018 ዓ.ም ❤️አስደሳች  ዜና እንኳን ደስ አላችሁ!❤️ የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የወንዶች የእግር ኳስ ቡድን ባካሄደው የማጠቃለያ ዋንጫ ጨዋታ…

አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዲጂታል ጤና ኢኖቬሽን ፎረምን በተሳካ ሁኔታ አካሄደ!

📅 ዛሬ | ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዲጂታል ጤና ኢኖቬሽን ፎረምን በተሳካ ሁኔታ አካሄደ! 🚀አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሜድአፍሪ ሚዲያ…

አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን  ጋር በመተባበር የጤና ግብዓት ጥራትና ደህንነት ለማስጠበቅ  በጋራ እየሰራ ነው።

የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የህብረተሰብ ጤና ለማስጠበቅ የጤና ግብዓት ስራዎች ላይ ባለፉት ዓመታት በሕግ፣ በአደረጃጀትና በአሠራር ባደረጋቸው ተከታታይ ማሻሻያዎች በ64 የተለያዩ መለኪያዎች ዓለም አቀፍ ዕውቅና…