መስከረም 06፣ 2019 ዓ.ም Sara Cannizzaro Child Mind Organization በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ክትትል ላይ ላሉ ታካሚዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። ለዚህ…
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለእርስዎና ለቤተሰቦ የጤና፣ የሰላምና የተስፋ የተሞላ አዲስ ዓመት ይመኛል።
በአዲሱ ዓመትም በሙያዊነት፣ በርህራሄና በተሻለ ጥራት እርስዎንና ማህበረሰባችንን ማገልገላችንን እንቀጥላለን።
የእርስዎ ጤና…
ዛሬ የተወለዱ ሕፃናት፣ የነገ ተስፋችን ናቸው!
አዲስ ሕይወት ሲወለድ አዲስ ተስፋ ይበራል።
ዛሬ ሕይወትን እንቀበላለን፤ ነገን በተስፋ እንገነባለን።
እንኳን ለጳጉሜን 5 — የነገው ቀን…
ኢትዮጵያ የብዝሃ ማንነቶች ሀገር እንደመሆኗ ብዝሃነታችን ጌጣችን፣ ኅብረታችን ደግሞ የአንድነታችንና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው!
ጤና ብሔርና ወገን ሳያያዝ ሁሉንም ዜጋ በእኩል የምናገለግልበት በመሆኑ፣ ዕለቱ በጤናው ዘርፍ…
ጽናት ተግዳሮትን በተስፋ ማለፍ፣ ወደ ልህቀትም በቁርጠኝነት መጓዝ ነው።
ብርሃንን ማደስ፣ ተስፋን ማደስ።
ጽናታችን ለልህቀት፣ ተስፋችን ለፈውስ!
እንኳን ለጳጉሜን 3 — የጽናት ቀን በሰላም አደረሳችሁ!…
የማንሰራራት ጉዟችን መነሻው ጤናችን ነው። በቅድመ-ምርመራ፣ በጤናማ አኗኗርና በትክክለኛ የህክምና ክትትል ጤናችንን እናሻሽል፤ ህይወታችንንም እናንሰራራ።
በአለርት ኮምፕርኼንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ የታካሚ እንክብካቤን፣ የአገልግሎት ጥራትንና የቅድመ-ምርመራ አገልግሎቶችን…
እመርታ ለዘላቂ ከፍታ!
እንኳን ለእመርታ ቀን አደረሳችሁ!
የጤና ሪፎርም - ለጤናው ዘርፍ እመርታ!
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል
📍 ነሐሴ 30፣ 2018 ዓ.ም
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለ500 አረጋውያንና አቅመ ደካማ ወገኖች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አከናውኗል።
በተጨማሪም ከ200…
እንኳን ለዓለም አቀፍ የፊዚዮቴራፒ ቀን አደረሳችሁ!
🏃♀️ 🏃♀️እንቅስቃሴ መድኃኒት ነው!🏃♀️🏃♀️
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሀድሶ ዲፓርትመንት(Rehabilitation Department) የፊዚዮቴራፒ ባለሙያዎችን ለላቀ ሙያዊ ብቃታችሁ፣ ቁርጠኝነታችሁ እና ለታካሚዎቻችን…
📍 ነሐሴ 28፣ 2018 ዓ.ም
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ቡድን ለኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት ሠራተኞች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና ሰጠ።
አገልግሎቱ…