Skip to content Skip to footer

ወጣቶችን ማሳተፍ፣ማነቃቃት፣ ማብቃት፣ ወደ ስኬት ማሻገር!

ወጣቶችን ማሳተፍ
ማነቃቃት፣ ማብቃት፣ ወደ ስኬት ማሻገር!

አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ጋር የህይወት ተሞክሮን በማካፈል፣ ወጣቶችን በማነቃቃትና የህይወት ክህሎታቸውን በማጎልበት ላይ ይሰራል።

👉 ተሞክሮ → መነሳሳት → ክህሎት → ተሳትፎ → ስኬት

የወጣቶች አቅም ማጎልበት የነገን ስኬት ዛሬ መገንባት ነው!

“የእርስዎ ጤና፣ የእኛ ተልዕኮ ነው!”

Follow us for more updates:

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment