Newsለጤና ሚኒስቴር እና ለብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ሠራተኞች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ተሰጠByadmin4 days ago0Comments 📍 ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ቡድን፣ በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት ለጤና ሚኒስቴር እና ለብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ሠራተኞች ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ሰጠ።“የእርስዎ ጤና፣ የእኛ ተልዕኮ ነው!” Follow us for more updates Follow ALERT Hospital Stay connected for the latest updates. Website Facebook X (Twitter) YouTube TikTok Telegram