
🌿 የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት
📍 ነሐሴ 2፣ 2018 ዓ.ም
“በጎነት በሆስፒታል” በሚል መሪ ቃል፣ የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር በህክምና ክትትል ላይ ላሉ ታካሚዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችና ለስላሳ መጠጦች ድጋፍ አድርጓል።
🙏 ለዚህ በጎ ተግባር ላደረጋችሁት ድጋፍ በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና በታካሚዎቻችን ስም ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
አብሮነት ለተሻለ ጤና! 💚
“የእርሶ ጤና የኛ ተልዕኮ!”
#ALERTHospital #WinterVolunteerService #በጎነትበሆስፒታል #CommunityPartnership #PatientCenteredCare
Follow us for more updates