Skip to content Skip to footer

ፍቅርና አጋርነት ለታካሚዎቻችን!

መስከረም 06፣ 2019 ዓ.ም

Sara Cannizzaro Child Mind Organization በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ክትትል
ላይ ላሉ ታካሚዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ።

ለዚህ በጎ ተግባር ላደረጉት አጋሮቻችን በሆስፒታሉና በታካሚዎች ስም  ምስጋናችንን እናቀርባለን።

“የእርሶ ጤና የኛ ተልዕኮ!”

Follow us for more updates

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment