Skip to content Skip to footer

ጳጉሜን 5 — የነገው ቀን

ዛሬ የተወለዱ ሕፃናት፣ የነገ ተስፋችን ናቸው! 💙

አዲስ ሕይወት ሲወለድ አዲስ ተስፋ ይበራል።

ዛሬ ሕይወትን እንቀበላለን፤ ነገን በተስፋ እንገነባለን።

እንኳን ለጳጉሜን 5 — የነገው ቀን በሰላም አደረሳችሁ!

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment