Newsጳጉሜን 4 – ‘የኅብር ቀን’!Byadmin6 hours ago0Comments ኢትዮጵያ የብዝሃ ማንነቶች ሀገር እንደመሆኗ ብዝሃነታችን ጌጣችን፣ ኅብረታችን ደግሞ የአንድነታችንና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው! ጤና ብሔርና ወገን ሳያያዝ ሁሉንም ዜጋ በእኩል የምናገለግልበት በመሆኑ፣ ዕለቱ በጤናው ዘርፍ የኅብረ-ብሔራዊነታችንን ውበት በተግባር የምናሳይበት ልዩ ቀን ነው። እንኳን ለጳጉሜ 4 – የኅብር ቀን በሰላም አደረሳችሁ! Follow ALERT Hospital Stay connected for the latest updates. Website Facebook X (Twitter) YouTube TikTok Telegram