

የማንሰራራት ጉዟችን መነሻው ጤናችን ነው። በቅድመ-ምርመራ፣ በጤናማ አኗኗርና በትክክለኛ የህክምና ክትትል ጤናችንን እናሻሽል፤ ህይወታችንንም እናንሰራራ።
በአለርት ኮምፕርኼንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ የታካሚ እንክብካቤን፣ የአገልግሎት ጥራትንና የቅድመ-ምርመራ አገልግሎቶችን በማጠናከር ለተሻለ ጤና እንሰራለን።
ማንሰራራት ከእኔ፣ ከእርስዎ፣ ከእኛ ይጀምራል! ![]()
እንኳን ለጳጉሜ 2 — የማንሰራራት ቀን በሰላም አደረሳችሁ!