Skip to content Skip to footer

በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ

በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ

ሐምሌ 24 – 25, 2018 ዓ.ም በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ-04 እና የወረዳ – 05 የህብረተሰብ ተሳትፎ እና የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች አስተባባሪነት “በጎነት በሆስፒታል” በሚል መሪ ቃል በአለርት ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በህክምና ክትትል ላይ ለሚገኙ ታካሚዎች ፍቅር እንክብካቤና አብሮነታቸውን በማሳየት ለታካሚዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ እና የለስላሳ መጠጥ ድጋፍ አድርገዋል።🙏🙏ድጋፍ ላደረጉልን አጋሮቻችን በሙሉ በሆስፒታሉ እና በታካሚዎች ስም ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።🙏🙏አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ታካሚ ተኮር ከፍተኛ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኛ ነው።“የእርሶ ጤና የኛ ተልዕኮ!”Follow us for more updates

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment