Skip to content Skip to footer

አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሐኪሞች ቀንን በማስመልከት በሰሊሆም የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት የአልባሳት ድጋፍ እንዲሁም ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ሰጥቷል 🩺❤️

ሐምሌ 23; 2018 ዓ.ም

አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሐኪሞች ቀንን በማስመልከት በሰሊሆም የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት የአልባሳት ድጋፍ እንዲሁም ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ሰጥቷል 🩺❤️።

ይህ ተግባር የሐኪምነት ሙያ ከሕክምና አገልግሎት ባሻገር ለሰብአዊነት፣ ለርኅራኄ እና ለማኅበረሰብ አገልግሎት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው።ሐምሌ የሐኪሞች ወር— ሰብአዊነትን ለሁሉም! 🩺❤️#ሐምሌንለሐኪሞች #DoctorsDay #ALERT #ማኅበረሰብአገልግሎትFollow us for more updates:

Follow ALERT Hospital

Stay connected for the latest updates.

Leave a Comment