በዛሬው ዕለት ነሃሴ 27/2017 ዓ.ም የአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝ ሆስፒታል ስፔሻሊስት ሀኪሞችን ፣ጠቅላላ ሀኪሞችን ፣ ነርሶችን እና ሌሎች አባላትን በያዘ የህክምና ቡድን የአይን፣የጥርስ ፣የቆዳ ፣የውስጥ ደዌ እና የስነ አእምሮ ነፃ የጤና ምርመራ ለኢንሳ(INSA) እና ኤአይ(AI) ሠራተኞች ያደረገላቸው ሲሆን የተቋማቱ ከፍተኛ አመራሮች እና ሠራተኞችም ለሆስፒታሉ ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።
ለኢንሳ እና ኤአይ ሠራተኞች ነፃ የጤና ምርመራ ተደረገላቸው !!!
