ዛሬ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም ለአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ አመራሮችና ሰራተኞች ነፃ የህክምና አገልግሎት ተሰጠ!
***
የሆስፒታሉ ባለሙያ ቡድን፣ ስፔሻሊስት ሐኪሞች፣ ጠቅላላ ሐኪሞች፣ ነርሶችና ሌሎች ባለሞያዎችን ያካተተ በቆዳ፣ በአይን፣ በጠቅላላ ህክምና፣ በውስጥ ደዌ፣ በጥርስ ህክምና እና በሌሎችም የህክምና አይነቶች ለአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ሰራተኞችና አመራሮች በስራ ቦታቸው በመገኘት ነፃ የጤና ምርመራና ህክምና አገልግሎት ሰጥቷል፡፡ አዲስ ሚዲያ ኔትወርክን በመወከል አቶ ሹመት ደመቀ በቦታው ላይ ተገኝተው ለተደረገላቸው ነፃ የጤና ምርመራና ህክምና አገልግሎት የሆስፒታሉን ህክምና ቡድን አመስግነዋል።
Today, August 28, 2025, Addis Media Network executives and employees were provided with free medical services!
The hospital’s team of specialists, general practitioners, nurses and other professionals provided free health check-ups and medical services in dermatology, ophthalmology, general medicine, internal medicine, dentistry and other medical fields to Addis Media Network employees and executives at their workplaces.
On behalf of Addis Media Network, Ato Shumet Demeke was present at the site and thanked the hospital’s medical team for the free health check-ups and medical services provided to them.
👉🏼 Follow us for more updates:
https://linktr.ee/Alert_Hospital
ዛሬ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም ለአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ አመራሮችና ሰራተኞች ነፃ የህክምና አገልግሎት ተሰጠ!
