Skip to content Skip to footer

የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህክምና ቡድን በመገናኛ አደባባይ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በመገኘት ለበርካታ ማህበረሰብ ነፃ የጤና ምርመራና የህክምና አገልግሎት ሰጡ!

የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህክምና ቡድን በመገናኛ አደባባይ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በመገኘት ለበርካታ ማህበረሰብ ነፃ የጤና ምርመራና የህክምና አገልግሎት ሰጡ!
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክረምት በጎፍቃድ አገልግሎት መረሀ-ግብር በይፋ ከተከፈተ ቀን ጀምሮ ለማህበረሰቡና ለተለያዩ ተቋማት ሰራተኞች ነፃ የጤና ምርመራና ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
የሆስፒታሉ ስፔሻሊስት ሐኪሞች፣ ጠቅላላ ሐኪሞች፣ ነርሶችና ሌሎች የጤና ባለሞያዎችን ያካተተ የህክምና ቡድን ለየካ ክፍለ ከተማ አካባቢ ማህበረሰቦች መገናኛ አደባባይ በሦስት ቀናት ውስጥ ከ24 ሺ በላይ ማህበረሰቦችን በነፃ ህክምናው ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል።
Follow us for more updates:
https://linktr.ee/Alert_Hospital

Leave a Comment